Muluken Hailu

Muluken Hailu

0 followers
·
50 followers
Muluken Hailu
More ideas from Muluken
በፊት የለጠፍኩት ቢሆንም ዳግመኛ ቢነበብ መልካም ነው ብዬ አቀረብኩት። /ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋይ/ ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋይ የአጤ ምኒልክ ዜና መዋዕል ጸሐፊ ነበሩ። እኚህ በሰፊው ልንዘምርላቸው የሚገባቸው የታሪክ ፀሐፊ እግር በእግር እየተከተሉ በሚያምር አተራረክ ታሪክን በሚገባ አስቀምጠውልን አልፈዋል። በተለይ የአድዋን ጦርነት ሲተርኩልን በወቅቱ በቦታው የነበርን ያህል ሆኖ ይሰማናል። እኔ ለዛሬ ሁለት ምርጥ ፅሁፎቻቸውን ለማቅረብ ወደድኩ.............. “.....ንግስቲቱ እቴጌ ጣይቱ ከድንኳን ብቅ ብለው ሲመለከቱ አዛዥ ዛማኔል አጠገባቸው ቆሞ ነበርና “... አንተ ሂድና ውሃውን ለመያዝ ይመች እንደሆነ ስፍራውን ሰልለው። ለሊቀ መኳስ አባተም አማክረው....” ብለው አዘዙ። ሊቀ መኳስ አባተም “......ስፍራው ጎድጓዳ ነው ለጣሊያኖችም…

Organizations | Onni Niskanen 1910 -1984

2010 was a good year for celebrations, it was the anniversary of Abebe Bikilas victory in Rome and it was Onnis birthday.

Ethiopian subjects pay homage to the Emperor as he passes in his car.

Dinge en Goete (Things and Stuff): This Day in History: May 1936 Italy formally annexes Ethiopia after taking the capital Addis Ababa on May 5

Facebook

August Landmesser was a worker at the Blohm + Voss shipyard in Hamburg, Germany, best known for his appearance in a photograph refusing to perform the Nazi salute at the launch of the naval training vessel Horst Wessel on 13 June 1936

ብርጋዲየር ጄኔራል ፅጌ ዲቡ በአፄ ሀይለስላሴ መንግስት ጊዜ የፖሊስ ሰራዊቱን ለረጅም ጊዜ በጠቅላይ አዛዥነት ያገለገለ እና ሀገሪቱ ቀደምት ከምትላቸው ብቁ ወታደራዊና የፖሊስ መኮንኖች በግንባር ቀደምትነት የሚመደብ እውቅ ሰው ነው ። ብርጋዲየር ጄኔራል ፅጌ በፖሊስ ሰራዊት ውስጥ ካከናወናቸው ተግባራት ጎን ለጎን በኢትዮጲያ የአትሌቲክስ እና የስፖርት ታሪክ እጅግ ብዙ ስፖርተኞችን በማፍራት የሀገሪቱ ባለውለታ የሆነውን የቀድሞውን ኦሜድላ የአሁኑን ፌዴራል ፖሊስ ስፖርት ክለብ በግላቸው አነሳሽነት በመመስረት ለሃገሪቱ ትልቅ ውለታን የፈፀሙ ሰው ናቸው ።   ብርጋዲየር ጄኔራል ፅጌ ዲቡ በታህሳስ 1953 ዓ.ም በክቡር ዘበኛ ጦር አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል መንግስቱ ንዋይ እና በወንድማቸው ገርማሜ ንዋይ መሪነት በተሞከረው መፈንቅለ መንግስት ላይ ምንም ቀደምት ተሳትፎ አልነበራቸውም ።…